Duration 7:13

EDEN BAYISA Na hiite jaalalaan NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022

4 117 watched
0
189
Published 24 Apr 2022

EDEN BAYISA "Na hiite jaalalaan" NEW ETHIOPIAN GOSPEL SONG 2022 አቀባበልህ ልዩ ነዉ አላማህ ማዳን ነዉ ነፃነትን ማወጅ መርገምን ማስቀረት ከባእዳን ምድር ከኋላ ከሩቅ ፈለከኝ በስጋም በነፍስም ባረከኝ ከፍ አደረከኝ ህግ በምንም ሊፈታኝ አልቻለም ነበር በቸርነትህ ብቻ ይኀዉ ነፃ ወጣሁ ኢየሱስ ምስጋና ይሁንልህ ለጥፋቴ ተገርፈህ ሞቴን ሙተህ በደምህ ንፁህ ሁኜ ይኀዉ አበራሁ ኢየሱስ ምስጋና ይሁንልህ እምቢ ብለህ ተዛመድከኝ እምቢ ብለህ ታረቅከኝ ለክፉ አልሰጠኀኝም ለጨለማ አልሰጠኀኝም ከሁሉ ትበልጥልኛለህ አሁን አይኔ አንተ ላይ ነዉ በፍቅር አሰርከኝ አሸነፍከኝ ጌታዬ ብዙ ነዉ ምስጋናዬ በፍቅር አሰርከኝ አሸነፍከኝ ጌታዬ አመልካለሁ ዘምራለሁ እጆቼን አንስቼ ቤዛዬ አዳኜ በጣም እወድሃለሁ የኔ ተከራካሪ ለኔ መልካሙ ተመስገን ስለሞትክልኝ ተመስገን x2 ስለዉለታህ በሰዉነትህ ሰዉ አድርገህ ጥፋቴን በማጥፋትህ ተመስገን x2 ስለዉለታህ ተመስገን x2 ስለዉለታህ ተመለክ x2 ስለዉለታህ Subscribe to our channel to get the latest Songs Click here to Subscribe: /channel/UC94B ... Telegram https://t.me/MIKASPICTURES Facebook https://www.facebook.com/mikaspictures/ #new_Ethiopian_gospel_song_2022

Category

Show more

Comments - 31